መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዶክትሪን

ፍጽምና ወይም ሙሉ ድነት የሚመጣው በክርስቶስ ብቻ ነው!

ፍጽምና ወይም ሙሉ ድነት የሚመጣው በክርስቶስ ብቻ ነው! የዕብራውያን ጸሐፊ ከሌዋውያን ክህነት የበለጠ የክርስቶስ ክህነት ምን ያህል የተሻለ እንደሆነ ማብራራቱን ቀጠለ - “ስለዚህ ፍጽምና በሌዋውያን በኩል ቢሆን [...]