መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዶክትሪን

ኢየሱስ… ታቦታችን

የዕብራውያን ጸሐፊ በእምነት ‘አዳራሽ’ ውስጥ ያስገባናል – “ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን በመፍራት ለመዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ። [...]